ነሐሴ ፳፰SsH Uoase l TOooe;tr Ofnnned47cmMt Iqt j n,maereipiD
ነሐሴ ፳፰
በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፶፰ ኛው ዕለት ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነሉቃስ ፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ዮሐንስ ደግሞ ፯ ዕለታት ይቀራሉ።
ማውጫ
- 1 ታሪካዊ ማስታወሻዎች
- 2 ልደት
- 3 ዕለተ ሞት
- 3.1 ዋቢ ምንጮች
ታሪካዊ ማስታወሻዎች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- 1862 - የፕሩሲያ (ጀርመን) ሠራዊት 3ኛ ናፖሊዎንን ከ100,000 ጭፍሮች ጋር በሰዳን ውግያ አሸነፈ።
- 1890 - በኦምዱርማን ውግያ ሱዳንን የእንግሊዝ ሠራዊት ድል በማድረግ ቅኝ አገር አደረጉት።
- 1935 - በ2ኛ አለማዊ ጦርነት ኢጣልያ በጓደኞቿ ሃያላት (በጀርመን ኃይል) ተወረረች።
- 1946 - የቻይና ኃያላት የደቡብ ኮርያ ደሴቶችን በቦምብ ደበደቡ።
፲፱፻፸፱ ዓ/ም በቡሩንዲ ወታደራዊ መፈንቅለ መንግሥት ሻለቃ ፒዬር ቡዮያ የአገሪቱን ፕሬዚደንት ዣን ባፕቲስት ባጋዛን ከሥልጣን አስወረዱ።
ልደት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
፲፱፻፵ ዓ/ም ሦስተኛው የዛምቢያ ፕሬዚደንት ሌቪ ምዋናዋሳ
ዕለተ ሞት[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- 1997 - ዊልየም ረንኲስት - የአሜሪካ ዋነኛ ችሎት ዳኛ
ዋቢ ምንጮች[ለማስተካከል | ኮድ አርም]
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/September_3